"የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ"

ስለ እኛ

🏛

የብልፅግና ፓርቲ ዓላማዎች

ጠንካራ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ዘላቂ ሀገረ-መንግሥት ማቋቋም፣ ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ኢኮኖሚን ማብረር፣ እና ማህበራዊ ልማትን ማረጋገጥ።

📈

የብልፅግና ፓርቲ ዓላማዎች

ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት፤ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያሰፍን ማኅበራዊ ልማትን ማረጋገጥ፤ ሀገራዊ ክብርንና ጥቅምን ማዕከል ያደረገ የውጭ ግንኙነት ማካሄድ፡፡

⚖️

መርሆች

  • ሕዝባዊነት
  • ዴሞክራሲያዊነት
  • የሕግ የበላይነት
  • ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት

የፓርቲ ማኒፌስቶ

🌍

ተሳትፎ እና ተጠያቂነትን ማጠናከር

በሁሉም ተቋማት ተሳትፎ እና ተጠያቂነትን ማጠናከር

💼

ኢኮኖሚያዊ እርዳታ

በሁሉም ክልሎች ለውጥ ፈጣሪነትን፣ ኢንቨስትመንትን እና እኩልነት ባለው እድገት ማስተዋወቅ፣ ዘላቂ የልማት ፖሊሲዎችን በመተግበር።

🤝

ብሔራዊ ማንነት

የኢትዮጵያን ባህላዊ ልዩነቶች ለዘላቂ አንድነት መሰረት በማድረግ ማክበር፣ የጋራ ብልጽግናን ለማስፈን የሃገር አንድነትን ማጠናከር።

የቅርብ ዜናዎች

የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት ቁ.1 እና 2 የ2018ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፅ ሪፖርት፤የ2019ዓ.ም ዕቅድ ኦሬቴሽን እና አጠቃላይ የአባላት ኮንፍረስ በቀን 22/12/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አከበረ።
August 28, 2026

የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት ቁ.1 እና 2 የ2018ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፅ ሪፖርት፤የ2019ዓ.ም ዕቅድ ኦሬቴሽን እና አጠቃላይ የአባላት ኮንፍረስ በቀን 22/12/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አከበረ።

የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት የብልፅግና ፓርቲ ህብረት ቁ....

Read more
ተስፋ እንትከል!”— ለአረንጓዴዋ ኢትዮጵያችን የነጋችን አሻራ!
August 25, 2026

ተስፋ እንትከል!”— ለአረንጓዴዋ ኢትዮጵያችን የነጋችን አሻራ!

ቀን 27/11/2018 ተስፋ እንትከል! ለአረንጓዴዋ ኢትዮጵያችን የነጋ...

Read more
የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የቤት ግንባታ ተጀመረ
August 24, 2026

የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የቤት ግንባታ ተጀመረ

ነቀምት ፣ ነሐሴ 14 12 2018 ዓ.ም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎ...

Read more
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የብልጽግና ፓርቲ ህብረት ቁ1 ቤተሰብ 1፣ 2 ፣ 3 እና 4 አመራሮች የጋራ ጉዳያቸው በሆኑ 3 አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት ባደረጉት ውይይት 3 አጀንዳዎችን በማንሳት ወይይት ተደርጓል ።
August 24, 2026

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የብልጽግና ፓርቲ ህብረት ቁ1 ቤተሰብ 1፣ 2 ፣ 3 እና 4 አመራሮች የጋራ ጉዳያቸው በሆኑ 3 አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት ባደረጉት ውይይት 3 አጀንዳዎችን በማንሳት ወይይት ተደርጓል ።

በቀን 0 1 / 11 / 2018 ዓ.ም ከ 5:00 - 6: 00 ሰዓት ጐተራ 58 ፍቅ በሚገኘው የ...

Read more
በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስተዳደር ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት ቁጥር 1 ቤተሰብ 2 የ2018 ዓ.ም. ዓመታዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ ዕቅድ ትውውቅ ለገለጻ በሚመች መልኩ በፓወር ፖይንት ተዘጋጅቶ በቤተሰብ አባላት ጉባኤ ውይይት ተደርገ
August 24, 2026

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስተዳደር ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ህብረት ቁጥር 1 ቤተሰብ 2 የ2018 ዓ.ም. ዓመታዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ ዕቅድ ትውውቅ ለገለጻ በሚመች መልኩ በፓወር ፖይንት ተዘጋጅቶ በቤተሰብ አባላት ጉባኤ ውይይት ተደርገ

በቀን 21/11/2018 ዓ.ም. በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስተዳ...

Read more
የአረንጓዴ አሻራ በእንጦጦ ፓርክ
August 24, 2026

የአረንጓዴ አሻራ በእንጦጦ ፓርክ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሴቶች ክንፍ ዛሬ በእንጦ...

Read more

መጪ ዝግጅቶች

Event Image

የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀት እና በእውነት ለመምራት ወሳኝነት አለው

መረጃ ማጣራትና የቀውስ ጊዜ ኮሚዩኒኬሽን ክህሎት ማሳደግ የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀት እና በእውነት ለመምራት ወሳኝነት አለው!

Date: 2025-10-25

Event Image

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት።

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት።

Date: 2025-10-29

Event Image

የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ

የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ

Date: 2025-10-31

የእኛን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ

የኢትዮጵያን ህይወት የሚቀይሩ እንቅስቃሴዎች ይሳተፉ። ለብልጽግና እና ለአንድነት የሚሰሩ በሺዎች የሚቆጠሩ አባላት ይቀላቀሉ።

👥

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ብልጽና ፓርቲን ይቀላቀሉ።